La siguiente información está disponible para Jesus Wonderful International Church Seattle:
ድንቁ ኢየሱስ ድንቅ ያደርጋል:: ኑና አብሮ ያመልኩ ::
¿Listo para una visita? Consulta los siguientes horarios de apertura para Jesus Wonderful International Church Seattle:
Lunes: | 05:00 pm - 08:00 pm |
Martes: | 05:00 pm - 08:00 pm |
Miércoles: | 05:00 pm - 08:00 pm |
Jueves: | 05:00 pm - 08:00 pm |
Viernes: | 05:00 pm - 08:00 pm |
Sábado: | 05:00 pm - 08:00 pm |
Domingo: | 01:00 pm - 04:00 pm |
Jesus Wonderful International Church Seattle se puede encontrar en la siguiente dirección:
Revisa el mapa para ver dónde puedes encontrar Jesus Wonderful International Church Seattle.
Las siguientes categorías describen Jesus Wonderful International Church Seattle:
Compruebe el siguiente sitio web para Jesus Wonderful International Church Seattle:
¿Qué ha pasado en Jesus Wonderful International Church Seattle últimamente? Aquí puedes encontrar noticias relevantes:
Abdeyu Alemu midweek services jwic Seattle part 2
ሉቃስ 9:2 የእግዚአብሔርንም መንግሥት እንዲሰብኩና ድውዮችን እንዲፈውሱ ላካቸው። ማንም እንዳይቀር! የእግዚአብሔር ክንድ ይገለጣል። በእግዚአብሔር መንፈስ መነካት ይሆናል። share share ያድርጉ!
Abdeyu Alemu midweek services jwic Seattle
የሲያትል ከተማ ቤተከርስቲያን ወደ አንድነት ይመጣሉ ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን የ21 ቀን የፆም ፀሎት አንዱ መልስ ተመለሰ SEATTLE ስማ
ኑ አብረን እናምልክ Jesus Wonderful International Church Seattle 1059 NE 96TH ST (7.78 mi) Seattle, Washington 98115
ገና ምኑ ታይቶ፣ ራስ እንጂ ከእንግዲህ ጭራ መሆን አ-በ-ቃ!!!! በኢየሱስ በመስቀል ላይ ስራ አበሳችን ሁሉ ተ-ወ-ገ-ደ።
ለመላው ክርስቲያኖች በሙሉ መልካም በአል ይሁንላችሁ!
የእርዳታ ጥሪ ለወላጅ አልባ ሕፃናት JWIC Seattle Jesus Wonderful International Church Seattle 1059 NE 96TH ST Seattle, Washington
የፆምና የጸሎት ለ21 ተከታታይ ቀናት የእግዚአብሔር ድምፅ ከተማይቱን ይጠራታል ትንቢተ ሚክያስ 6:9
ማቴ 9:1፤ በታንኳም ገብቶ ተሻገረና ወደ ገዛ ከተማው መጣ።
በጌታ ቸርነት መሉ ጊዜዬን ሰጥቼ ማገልገል ከጀመርኩ እነሆ 58 አመት ሞላኝ። ለረዳኝና ለተሸከመኝ እንዳገለግል ጸጋን ላበዛልኝ ለእርሱ ክብር ይሁን። አሜን አሜን አሜን።
ALL ARE INVITED የእግዚአብሔርን ኃይል ይገለጣል::
ALL ARE INVITED የእግዚአብሔርን ኃይል ይገለጣል::
# ይድርስ ለክብር ፕርዘደንት ኢሳያሰ አፈወርቂ እና ለኤርትራ ሕዝብ በሙሉ የስራዊት ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይለኛል የሕዝቤ ጩህትና እንባ መከራቸውና ስቃያቸው ወደ እኔ ደርሶል ምድሪቱን የምጎበኝበት ግዜው ደርሶል እንባችሁን ከዓይናችሁ አብሳለው ስብራታችሁን እጠግናለው በተለያየ ግዜ በባሪያዎቼ የተናገርኩትን ቃሌን እፈጽምላችኃለው እኔን የሚፈራና ሕዝቤን የሚውድ አዲስ መሪ አስነሳላችኃለው ምድራችሁን እባርካለው የስላምና የፍቅር አገር ተብላችሁ ትጠራላችሁ እኔ የቀባዋቸውና የመርጥኳቸውን ውንድና ሴት አገልጋዬችን አስነሳለው ታላቅ ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ አስነሳለው ሕዝቤንም እጎበኛለው አሁን ምድሪቱን ውደ ሌላ አዲስ ምዕራፍ የማሽጋግራት ግዜው አሁን ነው ሕዝቤ ሆይ አጥብቃችሁ ፊቴ በጾምና በፀሎት ፈልጉ!!! ሌላ ድግሞ ጌታ አንድ እራዕይ አሳየኝ እርሱም ይህ ሕዝብ እኮ በቃ ከእኔ ሊያመልጥ ነው ብሎ በቁጣ ከጥልቅ የሚወጣ አውሬ አየው በጣም ብዙ ስዎችን እየገደለ ደማቸውን ሲጠጣ አየው ስለዚህም ጉዳይ አጥብቃችሁ ወደ እግዚአብሔር ፀልዩ! ሌላው ለክቡር ፕርዘደንት ኢሳያስ አፈውርቂ እና ከስራቸው ላላችሁ ባለስልጣናት በሙሉ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል እጃችሁ በደም ተጨማልቋል ፈጥናችሁ ንስሀ ግቡ የበቀል እጄን በእናንተ ዘርጋለው ከቁጣዬ ማንም ሊያስመልጣችሁ አይችልም ፈጥናችሁ ወደ እኔ ባትመለሱና ንስሀ ባትገቡ በአደባባይ አዋርዳችኃለው በሞትም እስበስባችኃለው በተለይ ለክቡር ፕርዘደንት ኢሳያስ አፈውርቂ እግዚአብሔር እንዲህ ይልካል እኔ የልጅነትክ አምላክ ነኝ ወድ እኔ ተመልስ ንስሀም ግባ ከእኔ ጋር ተስማማ የስልጣንክን ግዜ ጨርስካለ ከሕዝብክ ጋርም ተስማማ አሁንም እጅክን በደም ለማጨማለቅና ምድሪቱን የደም መሬት ለማድርግ የተዘጋጅከውን ዝግጅት ፈጥነክ አቁም ይህን ባታደርግ እንደሌላው ግዜ አልታገስክም እኔ በሞት እስበስብካለው የምስበስብክም በጭንቅላት ካንስር ነው ከእጄ ማንም ሊያስመልጥክ አይችልም እጄ በአንተ ላይ ናት ንስሀ ብትገባ ያስርካቸውንና ሕዝቤን ብትፈታ ከእኔና ከሕዝብክ ጋር ብትስማማ ምህርት አደርግልካለው እድሜና ጤና እስጥካለው ባትመለስና ልብክን ደንዳና ብታደርግ በሞት ድንገት እስበስብካለው ይህንን መልዕክት በተለያየ ግዜ እና በተለያየ አገር በነበርኝ አገልግሎት ተናግሪያለው አሁን ግን ግዜው ለአለም ሕዝብ በሙሉ ተናገር ስላለኝ ጌታ ተናግሪያለው በዓለም ሁሉ ዙሪያ ያላችሁ ቅዱሳን በሙሉ ለኤርትራ ሕዝብና ለክቡር ፕርዘደንት ኢሳያስ አፈውርቂ አጥብቃችሁ ፀልዩ ፀልዩ ፀልዩ!!! የእግዚአብሔር ባሪያ ሐዋሪያ ይዲድያ ጳውሎስ ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለምና!!! Share Share Share
Aquí puedes encontrar fotos de Jesus Wonderful International Church Seattle:
Aquí puedes encontrar videos de Jesus Wonderful International Church Seattle:
Abdeyu Alemu midweek services jwic Seattle part 2
Abdeyu Alemu midweek services jwic Seattle
የሲያትል ከተማ ቤተከርስቲያን ወደ አንድነት ይመጣሉ ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን የ21 ቀን የፆም ፀሎት አንዱ መልስ ተመለሰ SEATTLE ስማ
ኑ አብረን እናምልክ Jesus Wonderful International Church Seattle 1059 NE 96TH ST (7.78 mi) Seattle, Washington 98115
የእርዳታ ጥሪ ለወላጅ አልባ ሕፃናት JWIC Seattle Jesus Wonderful International Church Seattle 1059 NE 96TH ST Seattle, Washington
የፆምና የጸሎት ለ21 ተከታታይ ቀናት የእግዚአብሔር ድምፅ ከተማይቱን ይጠራታል ትንቢተ ሚክያስ 6:9
ALL ARE INVITED የእግዚአብሔርን ኃይል ይገለጣል::
አልሞተም በሕይወት እኖራለሁ በወላይታ መዝሙር ዘና በሉ
También revise estos Restaurantes cercanos:
También revise estos Hoteles cercanos:
También revise estos Agentes de bienes raices cercanos:
También revise estos Peluqueros cercanos: